





28/02/2018 የሰቨንስታር ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ የ 2018 የትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችው እና በ ትምህርት ቆይታቸው ስለሚያጋጥሞቸው ነገሮች የትምህርት ቆይታቸው ውጤታማ ሆኖ እንዲወጡ አጠቃላይ መግለጫ ተሰቷል
በፕሮግራሙ ላይ የ ኮሌጁ ዋና ስራ አስኪያጅ አማረ ማለደ የተገኙ ሲሆን ለተማሪዎች የእንኳን ደና መጣችው እና መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆንላቸው በመመኘት ፕሮግራሙን የከፈቱ ሲሆን የ ኮሌጁ ፕራዝዳንት ዶክተር ውባለም እና አካዳሚክ ዲን ዶክተር ሞላ ለተማሪዎቹ ከ አካዳሚክ እና አስተዳደራዊ ሁኔታዎችን ያብራሩ ሲሆን በተጨማሪም የየክፍሉ ሀላፊዎች ለተማሪዎቹ ገለፃ ሰተዎል
